ፋብሪካዎች

ስኳር በማምረት ላይ የሚገኙ ፋብሪካዎች

ፋብሪካ ሸንኮራ አገዳ የመፍጨት አቅም /በቀን፣ በቶን የሚገኝበት ክልል ለሸንኮራ አገዳ የሚውል መሬት/በሄክታር
ወንጂ ሸዋ 6,250 ኦሮሚያ 12,800
መተሐራ 5,372 ኦሮሚያ 10,230
ፊንጫአ 12,000 ኦሮሚያ 21,000
ተንዳሆ 13,000 አፋር 25,000
ከሰም 6,000 አፋር 20,000
አርጆ ዲዴሳ 8,000 ኦሮሚያ 16,000
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 12,000 ደቡብ ብ/ብ/ህ 20,000
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 12,000 ደቡብ ብ/ብ/ህ 20,000