• +251115526653
  • info@etsugar.com
  • Phillips Building, Chad St, Addis Ababa, Ethiopia
ሠራተኛው መብትና ግዴታውን በማወቅ ለተቋሙ ስኬት በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንዳለበት ተገለጸ

ሠራተኛው መብትና ግዴታውን በማወቅ ለተቋሙ ስኬት በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንዳለበት ተገለጸ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስት ግሩፕ ሠራተኛ በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ የተሰጡትን መብትና ግዴታዎቹን ጠንቅቆ በማወቅ ለተቋሙ ስኬት በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅበት ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ታኅሣሥ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በተቋሙ

ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት፣ የጸረ ሙስናና የጸረ ኤችአይቪ ኤድስ ቀን በዓላት ተከበሩ

ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት፣ የጸረ ሙስናና የጸረ ኤችአይቪ ኤድስ ቀን በዓላት ተከበሩ

ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት፣ የጸረ ሙስናና የጸረ ኤችአይቪ ኤድስ ቀን በዓላት የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሪፕ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች በተገኙበት ተከብሯል፡፡ በዓላቱን በተመለከተ በሥራ ክፍሎቹ ኃላፊዎች የመወያያ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ያስገነባዉን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በማሰመረቅ ስራ አስጀመረ

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ያስገነባዉን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በማሰመረቅ ስራ አስጀመረ

የፋብሪካዉ ዋና ስራ አስኪያጀ አቶ አበበ ይሁኔ፣ የጃዊ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ ወርቁ እና የፋብሪካዉ ዘርፍ ሰራተኛ ማህበር ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አሰፋ ከተማሪ ተወካዮች ጋር በመሆንና ችቦ በመለኮስ ትምህርት ቤቱ

አገራችን በሰብል ምርት እራሷን ለመቻል ለምትታደርገው ጥረት ተቋሙ የበኩሉን  ድርሻ እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ

አገራችን በሰብል ምርት እራሷን ለመቻል ለምትታደርገው ጥረት ተቋሙ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አገራችን በሰብል ምርት ራሷን ለመቻል እያደረገች ላለው ጥረት የበኩሉን አስተዋጽፆ ለማበርከት በስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እዳሪ መሬቶች ላይ የሰብል ልማት እያከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የኅዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ፋብሪካውን ጎበኙ

የኅዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ፋብሪካውን ጎበኙ

በቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ ኮሬ የሚመራው የልዑካን ቡድን ፋብሪካውን ባለፈው ሣምንት ሲጎበኝ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የማኔጅመንት አባላት እና በፋብሪካው ከፍተኛ አመራሮች ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡