መንግሥት የልማት ድርጅቶችን በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በርካታ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በስኳር ኢንደስትሪ እና በተጓዳኝ ምርቶች ላይ በሽርክና (joint venture) እና በግል ኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ፡፡ በእርግጥ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ (የቀድሞው ስኳር ኮርፖሬሽን) በዘርፉ ለመሳተፍ ፍላጎት ካላቸው ኩባንያዎች ጋር በጋራ ኢንቨስትመንት ሞዳሊቲ ለመስራት አለም አቀፍ ማስታወቂያ አውጥቶ መንቀሳቀስ የጀመረው ከመስከረም 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፡፡
ምርቶች
የሀገራችን ተሞክሮ በስኳር ተረፈ-ምርቶችና ተጓዳኝ ምርቶች (Sugar By-products & Co-products) የስኳር ተረፈ-ምርቶች (Sugar By-products) ፍራፍሬ (Fruits) ; Orange, Banana, Mango የእንስሳት መኖ (Animal feed) ከብት ማድለብ (Cattle Fattening) ጥጥ (Cotton) ሩዝ (Rice) አኩሪ አተር (Soya bean) ሰሊጥ (Sesame) ስንዴ (Wheat) ቦሎቄ (Haricot bean) ማሾ (Mung bean) የስኳር ዋንኛ ተረፈ ምርቶች (Major Sugar Co-products) ሞላሰስ (Molasses) ኢታኖል (Ethanol) ባጋስ (Bagasse) ካርቦን ዳዮክሳይድ…
የስኳር አካዳሚ
በስኳር ልማት ዘርፍ የዕውቀት፣ የክህሎትና የአመለካከት ክፍተቶችን በመሙላት የቴክኖሎጂና የዕውቀት ሽግግር ለማምጣት ታሳቢ ተደርጎ በ2009 ዓ.ም. ወንጂ ላይ የተቋቋመው ‘የስኳር አካዳሚ’ ከ2010 ዓ.ም. ጀምሮ የተለያዩ የሙያ ሥልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ አካዳሚው ሲቋቋም ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገራት ልምድ ተወስዶና የረጅም ጊዜ ስትራቴጂያዊ ሠነዶች ተዘጋጅተው ነው ወደ ሥራ የተገባው፡፡ በተጨማሪም በ12 የሙያ መስኮች የሙያ ደረጃና የሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም ለሥልጠናው የሚያገለግሉ የማስተማሪያ…