ስኳር በማምረት ላይ የሚገኙ ፋብሪካዎች፡ ወንጂ ሸዋ፣ መተሐራ፣ ፊንጫአ፣ ከሰም፣ አርጆ ዲዴሳ፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2፣ ጣና በለስ እና ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ናቸው
በግንባታ ላይ የሚገኙ ፋብሪካዎች/ፕሮጀክቶች;- ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 5፣ ተንዳሆ(ለጊዜው ምርት አቋርጦ የሚገኝ) ፣ እና ወልቃይት ስኳር ልማት ናቸው፡፡
አሁን ያለው አጠቃላይ ሀገራዊ የስኳር አቅርቦት መጠን በዓመት ከ5ሚሊየን እስከ 6 ሚሊየን ኩንታል ያህል ነው፡፡ ከ1 ሚሊየን እስከ 2 ሚሊየን ኩንታል የሚደርስ ስኳር ..
በአማካይ በ15 ወራት በሄክታር 1 ሺ 620 ኩንታል ወይም 162 ቶን የአገዳ ምርታማነት ማግኘት የሚያስችል መሆን (ይህ አሃዝ በአለምአቀፍ የሸንኮራ አገዳ ምርታማነት
የሀገራችን ኢንዱስትሪ በኢኮኖሚው ውስጥ የመሪነቱን ሚና እንዲጫወት የላቀ አስተዋጽኦ ካላቸው ትላልቅ ፕሮጀክቶች መካከል የስኳር ልማት አንዱ ነው። ኢትዮጵያ ይህን የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማስፋፋትና ምርታማነቱን ለማሳደግ የሚያስችል ከፍተኛ የሰው ኃይልና የተፈጥሮ ሃብት አላት፡፡
በአሁኑ ሰዓት 8 ስኳር ፋብሪካዎች ምርት በማምረት ላይ የሚገኙ ሲሆን እነርሱም ወንጂ ሸዋ፣ መተሃራ፣ ፊንጫኣ፣ ከሰም፣ ጣና በለስ፣ አርጆ ዲዴሳ እንዲሁም ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 3 ናቸው፡፡
በፕሮጀክት ደረጃ የሚገኙት፦ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 5፣ ወልቃይት ምዕራፍ 1 እና 2 እንዲሁም ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካዎች ናቸው፡፡
አሁን ያለው አጠቃላይ ሀገራዊ የስኳር አቅርቦት መጠን በዓመት ከ5ሚሊየን እስከ 6 ሚሊየን ኩንታል ያህል ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ባለፉት ዓመታት በዓመት ከ3 እስከ 4 ሚሊዮን ኩንታል የሚደርስ ስኳር በሀገር ውስጥ የተመረተ ሲሆን፣ በፍላጎትና በአቅርቦት መካከል ያለው ከ1 ሚሊየን እስከ 2 ሚሊየን ኩንታል የሚደርስ ስኳር በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ በየዓመቱ እየገባ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን የአንድ ሰው አመታዊ የስኳር ፍጆታ ከ10 ኪሎ ግራም በላይ እንደሚደርስ ቢገመትም፣ እየቀረበ ያለው መጠን ግን 6 ኪሎ ግራም ያህል ነው፡፡
Currently per year over 32.5 million liters ethanol is produced on average from Metehara and Fincha Sugar Factories.
የአመራረት ቅልጥፍናን ለማሻሻል የተገኘው የምርምር ውጤት በእያንዳንዱ ስኳር ፋብሪካና ማሳ ላይ በአግባቡ እንዲውል የማስረጽ ሥራ ተሰርቷል፤
በአመራረት ሥርአት ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን በመለየት የማስተካከያ እርምጃዎች (optimization) እንዲወሰዱ የቴክኒክና የምክር አገልግሎት ተሰጥቷል፤
ጆሴፍ ቲቶ መንገድ፣ ካዛንችስ፣ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጀርባ፣ አዲስ አበባ
ከሰኞ እስክ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እሰክ 11፡00 ሲሆን ከ6፡00 ሰዓት እስክ 7፡00 ሰዓት የምሳ ሰዓት ነው
በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኦሞ ቤልት የተገነቡ ስኳር ፋብሪካዎች እየገጠሟቸው ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና በሙሉ አቅማቸው ማምረት እንዲችሉ ለማድረግ የክልሉ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ከስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ጋር በጥምረት የሚሰሩበትን ሁኔታ የሚያመቻች የውይይት መድረክ በአርባምንጭ ከተማ ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በክቡር አቶ ወዮ ሮባ ከተመራው የተቋሙ አመራር አባላት በደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በክቡር አቶ ጥላሁን…
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አመራር አባላትና ሰራተኞች በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወር የመንግስት የዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ማክሰኞ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ውይይት አድርገዋል፡፡
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦሥት ስኳር ፋብሪካ የ2016 የምርት ዓመት ዕቅዱን ለማሳካት በበጀት ዓመቱ ቀሪ ጊዜያት የማካካሻ ተግባራትን ማከናወን እንደሚጠበቅበት ተገለጸ፡፡