• +251115526653
  • info@etsugar.com
  • Phillips Building, Chad St, Addis Ababa, Ethiopia
የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/09/SIG/2017

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/09/SIG/2017

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1 አዲስ አበባ ከተማ 100,000 ኩንታል የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤ ሎት-2 አርባ ምንጭ ከተማ 50,000 ኩንታል የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤ ሎት-3 ሻሸመኔ ከተማ 50,000 ኩንታል የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤ ሎት-4 ነቀምት ከተማ 50,000 ኩንታል የመያዝ…