በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የሸንኮራ አገዳ ማብሰያ ኬሚካል (Ripner) ርጭት በድሮን ቴክኖሎጂ በመታገዝ በኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካዎች ማሳ ላይ መካሄድ ተጀመረ፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ በስኳር ፋብሪካዎቹ አካባቢ ያለውን የሸንኮራ አገዳ የስኳር ይዘት በከፍተኛ መጠን በማሻሻል ዓመታዊ የስኳር ምርትን ወደ ላቀ ደረጃ ያደርሳል ተብሎ ይታመናል፡፡ የግሩፑ የምርምርና ስልጠና ዘርፍም አለም አቀፍ ተሞክሮዎችን በመዳሠሥ እና በሃገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ተግባራዊ የሚሆንበት አግባብ…