የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ የመጋዘን ኪራይ ሎት-1 አዲስ አበባ ከተማ 50,000 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤ ሎት-2 አርባ ምንጭ ከተማ 50,000 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤ ሎት-3 ሻሸመኔ ከተማ 50,000 ኩንታል እና ከዚያ…