• +251115526653
  • info@etsugar.com
  • Phillips Building, Chad St, Addis Ababa, Ethiopia
የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/22/SIG/2017

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/22/SIG/2017

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 1/3 ስኳር ፋብሪካዎች ወደ ሻሸመኔ ከተማ 150,000 ኩንታል ስኳር እንዲጓጓዝለት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ ለ2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ የጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታክስ ክሊራንስ/ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት…