• +251115526653
  • info@etsugar.com
  • Phillips Building, Chad St, Addis Ababa, Ethiopia
የስኳር አካዳሚ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መስጠት ሚያስችለውን ፈቃድ አገኘ

የስኳር አካዳሚ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መስጠት ሚያስችለውን ፈቃድ አገኘ

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ በምርምርና ስልጠና ዘርፍ የሚገኘው የስኳር አካዳሚ በቴክኒክና ሙያ ትህርት ስልጠና መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ አገኘ፡፡ ወንጂ የሚገኘው አካዳሚ ከኢፌዴሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በዘርፉ በመደበኛ የትምህርት መርሐ ግብር ስልጠና እንዲሰጥ ፈቃድ ያገኘው ነሐሴ 10 ቀን 2016ዓ.ም ነው፡፡ በተሰጠው ፈቃድ መሠረት የስኳር አካዳሚ በሹገር ማኑፋክቸሪንግ ፕሮሰሲንግ ከደረጃ 1 እስከ 4፣ በሹገር ኤንድ ኤታኖል ፕሮሰሲንግ ኳሊቲ ኮንትሮል ከደረጃ 2 እስከ…

የግሩፑ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

የግሩፑ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስር አፍሪካ ህብረት ትምህርት ቤት አጠገብ በሀገር አቀፍ ደረጃ “የምትተክል አገር፤ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ዓመታዊውን የአረግጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡