በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ለተቋቋመው የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ስለኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ዘርፍ የማስተዋወቂያ መድረክ ሚያዚያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ለተቋቋመው የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ስለኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ዘርፍ የማስተዋወቂያ መድረክ ሚያዚያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የቀድሞው ስኳር ኮርፖሬሽን በሕግ ፈርሶ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ እንደ አንድ የንግድ ተቋም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 500/2014 ሲቋቋም የስኳር ፋብሪካዎች እና ፕሮጀክቶች ላይ መሠረታዊ የአደረጃጀት ለውጥ አስከትሏል
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሠራተኛ በአገሪቱ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን በሚገባ ተገንዝቦ ስኬቶቹን የበለጠ ለማጎልበት የማይተካ ሚና እንዳለው ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስት ግሩፕ ሠራተኛ በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ የተሰጡትን መብትና ግዴታዎቹን ጠንቅቆ በማወቅ ለተቋሙ ስኬት በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅበት ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ታኅሣሥ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በተቋሙ
ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት፣ የጸረ ሙስናና የጸረ ኤችአይቪ ኤድስ ቀን በዓላት የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሪፕ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች በተገኙበት ተከብሯል፡፡ በዓላቱን በተመለከተ በሥራ ክፍሎቹ ኃላፊዎች የመወያያ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡
የፋብሪካዉ ዋና ስራ አስኪያጀ አቶ አበበ ይሁኔ፣ የጃዊ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ ወርቁ እና የፋብሪካዉ ዘርፍ ሰራተኛ ማህበር ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አሰፋ ከተማሪ ተወካዮች ጋር በመሆንና ችቦ በመለኮስ ትምህርት ቤቱ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አገራችን በሰብል ምርት ራሷን ለመቻል እያደረገች ላለው ጥረት የበኩሉን አስተዋጽፆ ለማበርከት በስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እዳሪ መሬቶች ላይ የሰብል ልማት እያከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ ኮሬ የሚመራው የልዑካን ቡድን ፋብሪካውን ባለፈው ሣምንት ሲጎበኝ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የማኔጅመንት አባላት እና በፋብሪካው ከፍተኛ አመራሮች ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡