• +251115526653
  • info@etsugar.com
  • Phillips Building, Chad St, Addis Ababa, Ethiopia
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/05/SIG/2016/17

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/05/SIG/2016/17

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከለከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ ለ2016/17 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታክስ ክሊራንስና በጨረታ መሳተፍ እንዲችል የድጋፍ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No.) ሠርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት…

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች በዘርፉ የተሰማሩ ትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1 የተለያዩ ዕቃዎችን ወደ ተለያዩ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ሎት-2 ከኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ወደ ወንጂ ሸዋ እና ገፈርሳ ስኳር ማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ ሎት-3 ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ…

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2016/17

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2016/17

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ መፀዳጃ ቤትና መታጠቢያ ቤት ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩና (BC/GC 5,6,7) ደረጃ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ ለ2016/17 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታክስ ክሊራንስና በጨረታ መሳተፍ እንዲችል…

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/02/SIG/2016/17

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር LP/OT/02/SIG/2016/17

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1 የፅህፈት ዕቃዎችና ቶነሮች ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች ሎት-3 የህትመት ሰነዶች በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ ለ2016/17 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታክስ ክሊራንስና…

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING / Supply and Delivery of Minimum 410HP,High Traction Rubber Tracked Tractor. /

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING / Supply and Delivery of Minimum 410HP,High Traction Rubber Tracked Tractor. /

Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified international Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 410HP,High Traction Rubber Tracked Tractor. Interested eligible Bidders are invited to participate in this tender directly or through their duly represented local agents. In case of represented by the local agent, the agent shall furnish letter of representation from the…

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING / Supply and Delivery of Tractor pulled 2-row automatic billet cane planter. /

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING / Supply and Delivery of Tractor pulled 2-row automatic billet cane planter. /

Tender No. FP/OT/14/SIG/2024 Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified international Bidders for the Supply and Delivery of Tractor pulled 2-row automatic billet cane planter. Interested eligible Bidders are invited to participate in this tender directly or through their duly represented local agents. In case of represented by the local agent, the agent shall furnish letter…