የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና የልዑካን ቡድናቸው ሚያዚያ 18 ቀን 2016ዓ.ም በኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦሥት ስኳር ፋብሪካ ጉብኝት አደረጉ፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና የልዑካን ቡድናቸው ሚያዚያ 18 ቀን 2016ዓ.ም በኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦሥት ስኳር ፋብሪካ ጉብኝት አደረጉ፡፡
ቀድሞ በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የነበረው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦሥት ስኳር ፋብሪካ ስትሪንግ ኮሚቴ አዲስ በተዋቀረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተተክቶ በአዲስ መልክ ወደሥራ ገብቷል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኦሞ ቤልት የተገነቡ ስኳር ፋብሪካዎች እየገጠሟቸው ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና በሙሉ አቅማቸው ማምረት እንዲችሉ ለማድረግ የክልሉ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ከስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ጋር በጥምረት የሚሰሩበትን ሁኔታ የሚያመቻች የውይይት መድረክ በአርባምንጭ ከተማ ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በክቡር አቶ ወዮ ሮባ ከተመራው የተቋሙ አመራር አባላት በደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በክቡር አቶ ጥላሁን…