የኩባ ስኳር ኢንዱስትሪ ዘርፍ የባለሙያዎች ቡድን ያዘጋጀው የቴክኒካል ሰነድ ርክክብ ተከናወነ _______________________________________ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙት የኩባ አምባሳደር ሜይሊን ሱዋሬዝ ከስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከክቡር አቶ ወዮ ሮባ እና የግሩፑ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ሁለቱ አገራት በስኳር ልማት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ቀደም ሲል በተፈራረሙት የመግባቢያ ሰነድ ዙሪያ የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም በግሩፑ ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ…