የኩባ የስኳር ዘርፍ የቴክኒክ ቡድን በአራት ስኳር ፋብሪካዎች ባካሄደው የሥራ ጉብኝት ያዘጋጀውን የማጠቃለያ ሪፖርት ለስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም አቅርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
የኩባ የስኳር ዘርፍ የቴክኒክ ቡድን በአራት ስኳር ፋብሪካዎች ባካሄደው የሥራ ጉብኝት ያዘጋጀውን የማጠቃለያ ሪፖርት ለስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም አቅርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
የኩባ የስኳር ዘርፍ የቴክኒክ ቡድን በኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ የነበረውን የአራት ቀናት የሥራ ቆይታ ዛሬ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም አጠናቀቀ፡፡
ኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከኩባ አቻው አዝኩባ ግሩፖ አዙካሬሮ መንግስታዊ የስኳር ኩባንያ ጋር በትብበር ለመስራት በተፈራረመው የመግባቢያ ስምምነት መሠረት ወደኢትዮጵያ …
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከኩባ አቻው አዝኩባ ግሩፖ አዙካሬሮ መንግስታዊ የስኳር ኩባንያ ጋር በትብበር ለመስራት በተፈራረመው የመግባቢያ ስምምነት መሠረት ሰባት አባላት ያሉት የቴክኒክ ቡድን ወደኢትዮጵያ መጥቶ ሥራ ጀምሯል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና የልዑካን ቡድናቸው ሚያዚያ 18 ቀን 2016ዓ.ም በኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦሥት ስኳር ፋብሪካ ጉብኝት አደረጉ፡፡
ቀድሞ በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የነበረው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦሥት ስኳር ፋብሪካ ስትሪንግ ኮሚቴ አዲስ በተዋቀረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተተክቶ በአዲስ መልክ ወደሥራ ገብቷል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኦሞ ቤልት የተገነቡ ስኳር ፋብሪካዎች እየገጠሟቸው ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና በሙሉ አቅማቸው ማምረት እንዲችሉ ለማድረግ የክልሉ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ከስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ጋር በጥምረት የሚሰሩበትን ሁኔታ የሚያመቻች የውይይት መድረክ በአርባምንጭ ከተማ ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በክቡር አቶ ወዮ ሮባ ከተመራው የተቋሙ አመራር አባላት በደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በክቡር አቶ ጥላሁን…
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አመራር አባላትና ሰራተኞች በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወር የመንግስት የዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ማክሰኞ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ውይይት አድርገዋል፡፡
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦሥት ስኳር ፋብሪካ የ2016 የምርት ዓመት ዕቅዱን ለማሳካት በበጀት ዓመቱ ቀሪ ጊዜያት የማካካሻ ተግባራትን ማከናወን እንደሚጠበቅበት ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በክቡር አቶ ወዮ ሮባ የተመራውና የግሩፑ ከፍተኛ አመራር አባላትን ያካተተው ልዑክ በኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም …