ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ የመሬት ዝግጅትና የአገዳ ተከላ ሥራዎች ካለፉት ዓመታት የተሻለ መሆኑ ተገለጸ፡፡…
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ የመሬት ዝግጅትና የአገዳ ተከላ ሥራዎች ካለፉት ዓመታት የተሻለ መሆኑ ተገለጸ፡፡…
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በክቡር አቶ ወዮ ሮባ እየተመራ በኦሞ ቤልት የሚገኙ የስኳር ፋብሪካዎችን የሥራ እንቅስቃሴ እየጎበኘ የሚገኘውና ..
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በክቡር አቶ ወዮ ሮባ የተመራና የግሩፑ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን …
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በመንግስት የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አደረጉ፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የምርምርና ስልጠና ማዕከል ዓመታዊውን የምርምር ግምገማ ወንጂ በሚገኘው በስኳር አካዳሚ አዳራሽ በኅዳር ወር መጨረሻ አካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሠራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን ሀገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይን ጎበኙ፡፡
የ2016ዓ.ም የሰንደቅ ዓላማ ቀን “የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ ሐሳብ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት ተከበረ፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ለሚገኙ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ፡፡የ2016 አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በተከናወነ የማዕድ ማጋራት ሥነ ሥርዓት በወረዳው ለሚገኙ አቅመ ደካሞች ዱቄትና ዘይት ድጋፍ ተደርጓል፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት አመራር አባላትና ሠራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይና በአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ላይ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት አድርገዋል፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ በኦሞ ኩራዝ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለአካባቢው ማሕበረሰብ የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸውን የመሠረት ልማት ማለትም መንገድ፣ ትምህርት ቤቶች፣ ጤና ጣቢያዎች፣ የእንስሳት ጤና ኬላዎች እንዲሁም ለእንስሳት መሻገሪያነት የሚያገለግሉ የድልድይ ግንባታዎችን አከናውኗል፡፡