ዜናዎች

16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ
የ2016ዓ.ም የሰንደቅ ዓላማ ቀን “የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ ሐሳብ በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት ተከበረ፡፡
በዓሉ የግሩፑ ሠራተኞችና የሥራ መሪዎች በተገኙበት ነው የተከበረው፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአገር ዓቀፍ ደረጃ ሲከበር ዘንድሮ ለ16 ጊዜ ነው፡፡
admin
0





