• +251115526653
  • info@etsugar.com
  • Phillips Building, Chad St, Addis Ababa, Ethiopia
የስኳር አካዳሚ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መስጠት ሚያስችለውን ፈቃድ አገኘ

የስኳር አካዳሚ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መስጠት ሚያስችለውን ፈቃድ አገኘ

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ በምርምርና ስልጠና ዘርፍ የሚገኘው የስኳር አካዳሚ በቴክኒክና ሙያ ትህርት ስልጠና መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ አገኘ፡፡ ወንጂ የሚገኘው አካዳሚ ከኢፌዴሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በዘርፉ በመደበኛ የትምህርት መርሐ ግብር ስልጠና እንዲሰጥ ፈቃድ ያገኘው ነሐሴ 10 ቀን 2016ዓ.ም ነው፡፡ በተሰጠው ፈቃድ መሠረት የስኳር አካዳሚ በሹገር ማኑፋክቸሪንግ ፕሮሰሲንግ ከደረጃ 1 እስከ 4፣ በሹገር ኤንድ ኤታኖል ፕሮሰሲንግ ኳሊቲ ኮንትሮል ከደረጃ 2 እስከ…

የግሩፑ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

የግሩፑ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስር አፍሪካ ህብረት ትምህርት ቤት አጠገብ በሀገር አቀፍ ደረጃ “የምትተክል አገር፤ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ዓመታዊውን የአረግጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡

ለግሩፑ መካከለኛ አመራር አባላት የዓቅም ግንባታ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

ለግሩፑ መካከለኛ አመራር አባላት የዓቅም ግንባታ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

ለኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ መካከለኛ አመራር አባላት አራት ቀናት የሚቆይ የአቅም ግንባታ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡
የስልጠና ፕሮግራሙን በንግግር የከፈቱት የስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ወዮ ሮባ ሲሆኑ በመክፈቻ ንግግራቸውም  ከዛሬ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ…

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕን ተጨባጭ ሁኔታ፣ ዕድሎችና ፈተናዎችን በአግባቡ በመገንዘብ በላቀ የአመራር ብቃትና የቡድን መንፈስ በመስራት ውጤታማ ተቋም መገንባትን ዓላማው ያደረገ የግሩፑ የከፍተኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል፡፡

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር፣ ነጻነትናሉዓላዊነት በሚል ርዕስውይይት ተካሄደ

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር፣ ነጻነትናሉዓላዊነት በሚል ርዕስውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አመራር አባላትና ሰራተኞች ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት በሚል የመወያያ ርዕስ ዓርብ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ውይይት አካሄዷል፡፡

የግሩፑ ህግና ኢንሹራንስ መምሪያ ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የቀረበ ክስን በፍ/ቤት ውድቅ አስደረገ፡፡

የግሩፑ ህግና ኢንሹራንስ መምሪያ ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የቀረበ ክስን በፍ/ቤት ውድቅ አስደረገ፡፡

ለከሰም ስኳር ፋብሪካ አገዳ ሲያቀርብ የቆየው አሚባራ እርሻ ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስኳር ፋብሪካው በመበላሸቱ ምክንያት አገዳ ባለመነሣቱ ብር 1.2 ቢሊዮን (አንድ ቢሊዮን ሁለት መቶ ሚሊዮን) የፍትሐብሔር ክስ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት…